Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ባህር ዛፍ ደን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር-8 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በቁጥር 153/65-36/ በቀን 27/02/2017 በጀት

የሄንግሰን ለምበር ማምረቻ ኃ.የተ.የግል ማህበር በፍርድ ቤት የተሰየመው የሂሳብ አጣሪ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የድርጅቱ ንብረት የሆነውን ስፋቱ 12,420 (አስራ ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃያ) ካሬ ሜትር ላይ የሰፈረውን የፕላይ ውድ ማምረቻ ድርጅትና ማምረቻ መሣሪያዎች ሙሉ ንብረቱን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዘመናዊ የፕላይ ውድ ማምረቻ ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017 የሄንግሰን ለምበር ማምረቻ ኃ.የተ.የግል ማህበር በፍርድ ቤት የተሰየመው የሂሳብ አጣሪ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የድርጅቱ ንብረት የሆነውን ስፋቱ 12,420

የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ካላማዳሪያዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ እና የተለያዩ የመኪና ጥገና ጋራጅ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ /ግ/ጨ/ቁጥር 06/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተጫራቾችን በመጋበዝ እንደሚከተለው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች