Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.
ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0002-2016-PUR Object of Procurement: ቁምሳጥን እና ሼልፍ ግዥ
Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car and House Rent
Invitation to Bid Lot -14 Car and House Rent /ቤት እና መኪና ኪራይ Procurement Reference No: WSU-NCB-NC-0005-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
The Amhara National Regional State Irrigation and Low Land Area Development Bureau Now Invite Eligible Bidders with Work Licenses in Water Works Construction
Invitation for Bids (IFB) Small Works (One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-AMHARA-BOILAD/AfDB/NCB/W-02/2024 Employer: ANRS Irrigation and Low Land Area Development
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ የማዕድን ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPS/VP-5FBl/03/12/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የትራንስፖርትና ሎጄስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር፤ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት፣
የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ
ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ፀጋዬ ደበሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩስ ታደሰ መካከል ስላለው የፍ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በሐምሌ 24 ቀን 2016
የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ
ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ፍቃዱ አበራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ት ሚኒያ አበራ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ነሐሴ 10 ቀን 2016
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Laminated Material Aluminum Foil Plastic (chips Packing Bag), Dialysis Machine, Light Solar Home System, Electrical Fork Lift፤ የግንባታ እቃዎች ፤ Pvc Floor Tiles 4mm፤ Standard Flower Carton Box፤ Twin Tub Washing Machine፤ Barrier Gate፤ Printed Laminated Rolls እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና ፌዴራል ዋና ኦዲተር የሆኑ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPS/NVP-2FBI/02/12/2016 የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት እና ፌዴራል ዋና ኦዲተር የሆኑ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017