Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Oct 04, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ሀ, ለህንጻ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳትና ጥገና ማለትም 1 ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ቆርቆሮ 32 ጌጅ፣ LTZ 1.5 ባለ 48፣ መስታወት ባለ 6mm፣ ፑቲ፣ ሚስማር፣ ሲሚንቶ፣ የብረት ቀለም፣ አንቲረስት እና ተመሳሳይ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Oct 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare
አፍሪካን ሌክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል/ማህበር የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Purchase of Various Types of Fittings for the Haya Dima Water Supply Project.
Addis Zemen (Oct 10, 2026) INVITATION FOR BID BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-047/2026. Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
አንድነት ቅቤና ቅመማ ቅመም አክሲዮን ማኅበር ለ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት ዓመት የሚሠራባቸውን የድርጅቱ ሂሳብ ኦዲት የሚያደርግ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለኦዲት ሥራ የወጣ ማስታወቂያ አንድነት ቅቤና ቅመማ ቅመም አክሲዮን ማኅበር ለ2019፣ 2020 እና 2021 በጀት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፋና 02 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት
የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር አዲሱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት (LOT)
ActionAid Ethiopia Invites Bids from Eligible Contractors (WWC or GC Grade 5 and Above) for the Construction of the Ilfeta Phase-II Water Supply Project Located in West Shoa Zone, Ilfeta Woreda.
Addis Zemen (Oct 10, 2026) Invitation for Bids (Re-Advertised) Issued By ActionAid Ethiopia Bid Category Construction ActionAid Ethiopia is a
በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የጨረታ መስታወቂያ በሲዳማ ክልል የሎካ አባያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ
በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበበ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበበ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት
የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የእንስሳት የህክምና መድሀኒት፣ ፈርኒቸር የሚሰራ፣ ፈርኒቸር የሚገጥም፣ የቢሮ ጥገና እና የሽንት ቤት ግንባታ ለማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአብከመ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽቤት በ2019
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ