Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት አንተነህ እና በፍ/ባለዕዳ ትዕግስት አንተነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/100941 በ2/10/2017ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/103723ዓ.ም
የቦታ ስፋት 336 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት
የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል አቅርቦቶች በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/ብማ/362/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት