Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ አየር ላይ የዋለ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ.ፌ.መ.ህ.ግ.ፕ.ጽ/ቤት 03 /2018 በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 35/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ21/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Warehouse Rental Service with Security

Government(Dec 05, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/740b2bae-bb10-4e79-bb74-9a21d8cdff1e/open Reference

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5039/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣ የጣራ እና ሌሎችም የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልፅ  የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በስሩ ላሉ ግንባታዎች የጥገና ሥራ የኮርኒስ፣ የሲራሚክ፣

በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በእንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአዊ ልማት ማህበር ሚትስቡሽ መኪና ባለ 2 ጋቤና በግልጽ ጨረታ

በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለይ/ዴ/ወ/ፍ/ቤ/ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ በወረዳ አቃቢ ህግ ዉል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ ሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህንፃ እድሳት በግልጽ

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ G+1 ፎቅ ለማስገንባት የህንጻ ዲዛይን እና የሥራ ዝርዝር እንዲሁም የአፈር ጥናት የሚሰራ የአማካሪ መሃንዲስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት

ስፋቱ 433.5 ካ.ሜትር የሆነ መጋዘን የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለ መብት አነስ ኢብራሂም እና የፍርድ