Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች

The Lode Hetosa Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Construction of Tulu Yambo Upgrading and Shaya Rehabilitation Small Scale Irrigation Projects in Arsi Zone, Oromia Region.

የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-002/2018 የአብክመ ውሀና ኢነርጂ ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ  ሎት.1

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላሉ ተቋማት የቢሮ ግንባታ ለወረዳዉ ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ደረጃ 5 ሙያ ፈቃድ ያላቸዉ፣ ዉሃ ጽ/ቤት ማህበራትና እንስሳት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ ደረጃ 6 ሙያ ፈቃድ ያላቸዉ የጋማዉበርና አፀደማርያም ቀበሌ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ማዕከል FIC ግንባታ ደረጃ 6 የሙያ ፈቃድ የላቸዉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በቆቦ ከተማ ለሚገነባው የራያ ባሕል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት አርምስትሮንግ ኮርኒስ አቅርቦ የመግጠም፣ የውሐ ስርገት መከላከያ (Water Proofing Membrane) አቅርቦ የመግጠም እና የተለያየ መጠን ያላቸው CHS አቅርቦት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethio-Engineering Group Ethiopia Plastic Industry Invites Bids for the Supply of Various Plastic Raw Materials

Ethiopian Herald(Jan 06, 2026) INVITATION TO TENDER NO. EPI/SCM/02/2025/26 Ethio-Engineering Group Ethiopia Plastic Industry invites all interested bidders to participate

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የጋቢዮን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጋቢዮን ግዥ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 178/2 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት የጋራ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ግብርና ባዮቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል 2018 በጀት ዓመት

በአብክመ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት አመት አገልግሎት