Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/049735b0-9b27-4ce0-b70f-05420dcd12ad/open Reference Number: MEU-NCB-G-0102-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 57/mau/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Mettu University: Procurement of Musical Instrumental Devices

Government(Feb 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3af30881-f2b6-4bfa-b255-211062f35625/open Reference Number: CCFT-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: CCFT/06/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

FDRE Center for Constitution and Federalism Training: Procurement of ICT Materials and Fixed Assets

Addis Zemen(Feb 09, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/18 የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበርያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት ያልተማከለ አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮጀክት በተገኘ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበርያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ ዞን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈሊጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የልብስ ሳሙና፣ የጥበቃ ሠራተኞች ጫማ እና የጤና ኤክስቴሽን ፎልደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ለሚ ኩ/ክ/ከ/ ጨፌ ጤ/ጣቢያ 2018 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 02/2018 በለሚ ኩራ

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ እስፔር ፓርት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ፣ የህክምና እቃዎች እና TV በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሳይክል ጎማና ከመነዳሪዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ጎማ እና የህንጻ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚኒባስ መኪና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የባህር ዛፍ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ መሣርያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/25c5c518-9286-4e5c-a8d6-85afd936ff69/open Reference