Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0035/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Reporter (Aug 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 30, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞበል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን

ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ /አንድ ሀዮንዳይ አዉቶሞቢል የቤት መኪና እና አንድ ፎርድ ባለሁለት ገቢና ፕክአፕ/ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የእህል አቅርቦት፣ የወጥ ማጣፈጫ፣ የማገዶ እንጨት እና አትክልት ለ6ወር የሚቆይ ተቋሙ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ጽ/ቤቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና ጽ/ቤት የመስኖ ፕሮጀክት ካናል ጥገና ስራ፣ ለውሃ ጽ/ቤት የዉሃ ፓምፕ እንዲሁም ለእ/አ/ህ/ል ጽ/ቤት የ3 ወር ኮኮክ ዝርያ ዶሮዎች እና የተመጣጠነ የቄብ ዶሮዎች መኖ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፎ/ወ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳችን ቲዋ-ዛቀና እና

የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት ለውኃ ልማት ጽ/ቤት፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ፣ ለግብርና መምሪያ የመስኖ ካናል ግንባታ ማስገንባት እና የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ2025 እ.ኤ.አ. የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Materials for Interior Design

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6d5e07e-c575-44c8-89b4-4f0bf783cf8c/open Lot Information

Debremarkos University: Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7c6126c1-917b-49de-ba48-48d452388c5a/open Lot Information