Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 0015/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Electric Utility (EEU) Intends to Purchase the Procurement of Electric Cargo Van by National Competitive Bidding (NCB).

Addis Zemen (Jun 01, 2026) Bid No EEU/F&FP/NCB-037/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase the Procurement of Electric

አዋሽ ባንክ አ.ማ. በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር AB-36/2025/26. 1. አዋሽ ባንክ አ.ማ. በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ

ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች (ፕላስቲክ ነክ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 022/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for Procurement of Woldia Branch Office Building Construction Project (B+G+M+3) Remaining Works.

Reporter (May 31, 2026) Invitation for National Competitive Bidders 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and qualified bidders/suppliers

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች

Addis Ababa University School of Pharmacy (AAU-SoP) is Planning to Purchase ONE Sever to E-learning Studio.

Reporter (May 31, 2026) Re-Advertisement Invitation for Bid As per the Agreement to build the capacity of Addis Ababa University

ተስፋ ድርጅት የደንብ ልብስ ጫማ እና የትምህርት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 01, 2026) 1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሽመልስ አምሣሉ ኦሊቃ እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ፍቅርተ ኃይሉ ደሜ መካከል