Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Financial Intelligence Service: Procurement of Hotel Service
Government (Oct 09, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05c1cf83-e943-4159-82a1-7e59cab9a019/open Lot Information Procurement Reference
Addis Ababa University: Procurement of Office Equipment
Government (Oct 09, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/084c65eb-0543-4847-a05c-bdd249b56544/open Lot Information Procurement Reference
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Construction Materials
Government (Oct 09, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f789d7c1-8a16-4943-8ffc-2c44c723a786/open Lot Information Procurement Reference
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ ጤና ጣቢያ በ2019
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ
በኦሮሚያ ክልል መስተዳደር በደቡብ መዕራብ ኦሮሚያ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ገጠር መንገድ ግንባታና ጥገና በሙሉ ውል(Full Contract) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል መስተዳደር በደቡብ መዕራብ ኦሮሚያ ዞን ሠኮሩ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም. አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን በአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት የአቢሲኒያ አጠቃላይ
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች (ፖምፕ እና አልትራ ሶኒክ ፊቲንግ)፣ የአካባቢ ግብአት (አሸዋ፣ ጠጠርና የግንባታ ድንጋይ)፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንግ እና አሸዋና ግራቭል ማጓጓዝ እንዲሁም ተሽከርካሪና ማሽነሪዎችን ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች (ፖምፕ እና አልትራ ሶኒክ ፊቲንግ)፣ የአካባቢ ግብአት