Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘውድነሽ ወንድአፍራሽ እና የማነብርሃን ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 315199 በቀን 13/5/2016 ዓ.ም በዋለው

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኣሪ ዞን በዎባ ኣሪ ወረዳ በአይዳመር ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለመኖርያ አገልግሎት የሚዉሉ በቁጥር 29 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

በኢትዮቴሌኮም የሰሜን ምስራቅ ሪጅን ከአገልግሎት የተመለሱ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣የተለያዩ አይነቶች ያገለገሉ ወንበሮች፣የተለያዩ የእንጨት ምሰሶዎች፣ ያገለገሉ መጋረጃዎች፣የብረት በርሚሎች፣ከአገልግሎት የተበላሹ ካዝናዎች፣አሮጌ ጀነሬተር፣የማያገለግሉ ሶላር ፓኔሎች፣ከአገልግሎት የተመለሱ ቆርቆሮዎች፣እና ሌሎች የመሳሰሎት ዕቃዎች ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ ግልጽ ጨረታ

የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር አራዳ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አሽ/ ተሽ/ ፍ/ቁ/አ/ቅ/ጽ/ቤት/መግዳ/2018/001 የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር አራዳ ቅ/ጽ/ቤት ለ2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ministry of Water and Energy Seeks Consulting Firms for Borehole Yield Verification, Detailed Study, Design, Contract Administration, and Construction Supervision for Water Resource Projects in Somali, Afar, and Benishangul Gumuz Regions.

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of LNG Powered Heavy Duty Truck Tractor 6×4 with 3 Axle Cargo Semi-Trailer.

Ethiopian Herald(Feb 15, 2026) Invitation to BiddersTender No. ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02371 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite Interested and Eligible

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 295/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የSVCD ፕሮጀክት የመኪና ግዥ

SRS Urban Development and Construction Bureau Invites Bids for the Construction of Degahbur and Kebridahar Zonal Prisons and Associated Site Work.

Capital(Feb 15, 2026) Client: SRS Urban Development and Construction Bureau (SRS UDCB) Project Names: DEGAHBUR And KEBRIDAHAR Zonal Prisons and

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan(Feb 14, 2026) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ለ2018 በጀት ዓመት ለአካዳሚው አገልግሎት የሚውሉ