Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የእርሻ መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልፅ የጨረታማስታመቂያ የጨረታ ቁጥር ARARI 04 / 07/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት
Baankiin Siinqee W.A Mana Daldaalaa Fii Mana Jireenyaa Gurguuruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Beeksisa Caalbaasii Lakk.BS/KTS/025/2018 Baankiin Siinqee W.A Qabeenyota armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk.97/1990 (akka foya’eettii)
Waajjira Galiiwaan Bulchiinsa Magaalaa Beddellee Gurguruu Barbaadaa
Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Caal-Baasii Marsaa 2ffaa Kaffaallaan taaksii Obbo Muriid Gezahaany kan jedhammu Idaa taaksii qarshii 1,094,990.85 (Miliyoona
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጌጤ ገደፉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጉታ ቱሉ መካከል ስላለው የፍርድ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ
በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ(Network Infrastructure for Health Centers)ወይም የኔትወርክ ዝርጋታ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር:- 03/2018 በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 4 የጥበብ በቀጨኔ ጤና
የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተሰባበሩ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 002/2018 የአ/ቃ/ቃ/ክ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ያላቸውን የኦዲት ካምፓኒዎች ለመወዳደር ይጋብዛል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሂውማኒታሪያን ናሽናል ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ድርጅት በ2018 ዓ.ም. የአመታዊ ኦዲት አገልግሎት
በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ብክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ