Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 10, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተቁ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Hotel Service

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d84053bd-8010-4603-9fde-df51aba5ac03/open Lot Information

ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኃላፊ የተወ.የግ.ማህበር ሚሌ የሚገኘውን የነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማከራየት ለኩባንያችን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ አቅርቦቱ ሳይቆራረጥ እንዲቀጥል ማድረግ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ የሚያስፈልገውን የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል

ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)

በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለሙ ደምሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ፋንታነሽ ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም