Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት የተረከባቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 03/2025-26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በጨረታ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን
አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት ገዢ እና የአረንጓዴ ቦታ (Garden) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ 09-10/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የህንጻ ኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት
ኒያላ ኢንሹራንስ አ/ማ ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ PT/01/26 ኩባንያችን ለ2019 ዓ.ም የሚያገለግሉ አጀንዳዎችን /በውጭ ሀገር የሚታተም/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በጨረታው
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0010/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ
CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply of Various Vegetable Seeds
Reporter(Feb 22, 2026) BID NOTICE FOR PROCUREMENT OF VEGETABLE SEEDSBID No. 319/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for
Ministry of Defense:Lot 37 Procurement of Structural Steel Work (shade) Materials for Janmeda Museum (DEMD)
Government(Feb 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9b1c3048-fa4c-4025-98d1-ea93f48ca9b2/open Reference