Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን
የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ በድጋሜ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Misir Keke
Invitation for Bid Procurement of Misir Keke Lot Information Procurement Reference Number: MTU-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Misir Keke
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የተለያዩ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ባንዲራ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ባንዲራ ከነ አስታንዱ የድርጅቱ ዓርማ እና ሥም ያለበት ቲሸርት፣ ኮፍያ፣ ስካርቭ፣ እስክሪብቶ፣ ፍላሽ፣ ቁልፍ መያዣ፣ ቀርቶ፤ የኪስ ቦርሣ እና የላፕቶፕ መያዣ ቦርሣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/08/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ባንዲራ
ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህ ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህ ከዚህ በታች ያገለገሉ የከባድ መኪና ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት
የካ ቦሌ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሕክምና እቃዎች፣ የደምብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የካ ቦሌ
ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና የምግብ ጠረቤዛ ከ ስምንት ወንበሮች ጋር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ
Bahir Dar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Dark Blue Working Trousers
Invitation for Bid Dark Blue Working Trousers Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Dark Blue Working Trousers
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቆሻሻ መጣያ ላስቲክ በተለያየ ሳይዝ / በኪሎ ግራም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የቆሻሻ መጣያ ላስቲክ በተለያየ ሳይዝ / በኪሎ ግራም Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0155-2017-PUR Object of Procurement:
Aarti Steel Invites Interested Parties to Participate in the Sale of IRON SCRAP MATERIAL
INVITATION FOR BIDDING ON SCRAP AT AARTI STEEL- 4th November 2024 Aarti Steel is pleased to announce a public bidding
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ