Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 26, 2026) ለ3ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ አሮጌ ብረታ ብረቶችን ማለትም ስቲል ካስት አይረን አልሙኒየም እስክራፕ

በአብክመ የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ ንብረቶች በሃራጅ በግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) የግንባታ ግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሶስት ቦታዎች የተሰቦ ጎል ማባዣ ማዕከል ግንባታ ስራ ለማሰራት በግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/ BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምዕ ደ/ወ/ው/ኢ/ጽ/ቤት ከማህበረሰብና ከአልማ በተገኘ የበጀት ምንጭ በመስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ፈንድቃ ጎጥ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አንድ መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ለማስገንባት ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 26, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ለመሽጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.02/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ የፍየል ቆዳ 2,300.00 እሽግ (በኩንታል) እና ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የመፅሔት ህትመት ግዥ እና Fargo DTC 4500 የአዲስ አበባ ፖሊስ አርማና ሙሉ ስም ያለው ላሚኔሽን እና Fargo DTC 550 የአዲስ አበባ ፖሊስ አርማና ሙሉ ስም ያለው ላሚኔሽን እንዲሁም Fargo DTC 4500 ቀለም እና Fargo DTC 550 ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AAPC NCB 002/2017 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ሲሆን፦

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ፊውል ታንከር ማውንትድ ትራክ (Fuel Tanker Mounted Truck) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/01/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ፊውል ታንከር ማውንትድ ትራክ (Fuel

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator and Starter Tester) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/03/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኦልተርኔተር እና ስታርተር ቴስተር (Alternator

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Brand-Drugs

Invitation to Bid Lot 41 Procurement of Brand -Drugs Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0127-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያዎችን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በ21/02/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Equipment

Invitation to Bid Lot 11: Electronics Equipment Procurement Reference No: PSI-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃ ግዥ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ፣ ቋሚ  ዕቃዎች ግዥ የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች፣ የአዳራሽ ዲኮር ተፈጥሮ አበባን ጨምሮ እና መድረክ ዲኮር ከአዳራሽ ውጭ የተፈጥሮ አበባን ጨምሮ ለአንድ አመት በውል የሚቆይ፣ የተለያየ ደረጃ ያላቸው ዋንጫዎች ለእውቅና ኘሮግራም ለአንድ አመት በውል የሚቆይ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት እና የችግኝ መትከያ ፖት ከተመረጡ ችግኞች ጋር በተቀመጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት አንድ ዓመት በውል የሚቆይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Telephone Maintenance Service and VCR (Board) Room Licence Service

Invitation to Bid Procurement of Telephone Maintenance Service /የቢሮ ስልክ ጥገና አገልግሎት ግዥ/ እና Procurement of VCR (Board) Room Licence