Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሃ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዳግማዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ የምሥራች ገ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ እሸቱ ገ/መስቀል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቤዛዊት ስሜነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሙሉነሽ እጅጉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/190022 በቀን 11/11/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ህይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የሰራተኞች ካፌ ምግብ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መስያ ቁጥር ARHC 004/2018 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Ethio Friends Foundation for Refugees (EFFR) is Seeking a Qualified Consultant to Audit its 2025 Financial Records.

Addis Zemen (Mar 20, 2026) Audit consulting service Advertisement The Ethio Friends Foundation for Refugees (EFFR) is seeking a highly

ዳሽን ባንክ G+2 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0010/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ “water Pump, Supply Erection, Installation, Testing and Commissioning” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር DCE:/SF/36/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ed6c149-5e48-4ba2-8903-0becbbe5bdb9/open Lot Information

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተለያዩ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5834f33e-f05f-453a-89b9-3fcc8171d0cd/open

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ላሉ ሴክተር አገልግሎት የሚውሉ የመስኮት መጋረጃ የወንበር ጨርቅ የቢሮ መጋረጃ ከነ ሙሉ የመግጠምና የመስቀል ስራን ጨምሮ ግዥ በንጋት ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል