Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ

በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት፣ የመድሀኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ/አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት የአውቶቡስ ባትሪ፣ የአውቶቡስ ጎማ፣ የአውቶቡስ ጎማ መጠገኛ ቲፕ ቶፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከኣድ/ግጨ/ጎባቲ/003/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሃገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Ministry of Agriculture Notifies the Bid Extension Date for the Procurement of Supply and Installation of Liquid Nitrogen Plant

Bid Extension Notice For the Supply and Installation of the Liquid Nitrogen Plant, Reference No.: ET-M0A-394161-GO-RFB The Ministry of Agriculture

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማና መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ሞተር ብስክሌት ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፤ ሎት 1 የጽህፈት

አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ገነት አብርሀ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ይርጋለም አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ፣ Surrounding Sound System፣ የፊልም ማሳያ Screen፣ LED-Screen ፣ Floor Stand with Smart TV እና Lap Top በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሎት 1 DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ሎት 2, Surrounding Sound System ሎት 3 የፊልም ማሳያ Screen ሎት 4.