Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ መስሪያ፣ የካርድ ክፍል ማስፋፊያ እና የበር ታፔላ መገንቢያ አገልግሎት የሚውል ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲሰትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሽ አጉማስ አየነዉ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር

በአብክመ በምስ/ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እና/ወረዳ የደብረ ወርቅ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (APTS) የግንባታ  የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት  ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የጭልጋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለጭ/ወ/ዉ/ሃ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ ለእጅ ዉሃ ጉድጓድ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጭልጋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለጭ/ወ/ዉ/ሃ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ ለእጅ ዉሃ ጉድጓድ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የዉሃ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ቅዱስ ሚካኤል የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ማርልኝ በዛ መካከል ባለዉ የገንዘብ

The Amhara Development Association (ADA) Invites Bids for the Procurement of Laptop Computers.

Bekur (Mar 23, 2026) Bid Notice The Amhara Development Association (ADA) is an indigenous not-for-profit organization established in May 1992.

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0115/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት

በጎንደር ከተማ አስተዳደር የጠዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጤና ጣቢያው የመለስተኛ ቀዶ ጥገና ክፍል ለማስጨረስ፣ የምርመራ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ፣ ለፋርማሲ ክፍል ማስፋፊያ ግንባታ ስራ ለማሰራት የእጅ ዋጋ እና ማቴሪያልን ጨምሮ ጥቅል ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል