Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ 13/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephthalate) plastic case(

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ጥር 103/1990 መሰረት

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር፣ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል አገልግሎት የሚውል የፈተና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት እና እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ ግጨ-02/2018 የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በድጋሜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት ቁጥር የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት

የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በድጋሜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አ አስተዳደር ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር ጥገና፣ ህትመት ስራዎች፣ ቋሚ እቃዎች፤ ኮምፒውተር ጥገና፣ መስተንግዶ አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል ልዩ ልዩ አመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልገሎት የሚውል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የመከላከያ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ አቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ኮ/ብ/ህ/ቅ/መ/ደ/ት/ቤት 01/2016 የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣የተለያዩ አላቂ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች

የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም ለ1ኛ ዙር ግዢ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ህዳሴ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም ለ1ኛ ዙር ግዢ አገልግሎት የሚውሉ

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 3 የአፍሪካ ብርሃን ቅድመ መደበኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጠረፍ ገመቹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አበራ (አቤል) ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ