Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎአ ጠበቃ አቶ በረከት ባሩዳ እና በአፈጻጸም ተከሳሽሾች ከኛ አቶ ሙሉጌታ ጎአ 2ኛ/ ወ/ሮ ጸሐይ ጎአ

በ624 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያለ ቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 05/2018፣ በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM04/2018 ዓ.ም

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ምዕ/ኢትዮጵያ ህዝ/ከል/ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የሚሆን የተሽከርካሪ ጎማ ለ2 ዓመት በሚቆይ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና መለዋዎጫ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የተለያየ አይነት የመኪና ዘይትና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ዓመታዊ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን መምሪያ መኪኖች በሎት ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የመኪና መለዋዎጫ

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in Amhara Cluster (Gonder, Bahirdar and Kombolcha)

የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ የጄኔሬተር እና የመኪና ቅባቶች ግዥ እና የመድሃኒት እና የኦክስጅን ጭነት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ የአላቸው ነጋዴዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ ማሠራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ሠላም ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎቶችን ለመግዛት ማለትም ሎት 1. ተኝቶ ታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት፣ ሎት 2.

ዳሸን ባንክ አ.ማ አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0449/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባሉበት

The Ministry of Labor and Skill Now Invite Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Indicate Their Interest in Providing the Services Selection, Matching, Placement and Follow-up of Round Three Youth Apprenticeship Program in South Cluster (Hawasa, Dredawa and Wolayeta Sodo)

ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ የስራ ሂደት በ2017 የበጀት ዓመት ባለው በጀት የተለያዩ

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ ብረት፣ አልጋ እና ኮንቲነር በሐራጅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለብዙ ጊዜያት የቆዩ በውስጡ ያሉትን የተለያዩ አገልግለው የተመለሱ የተቆራረጡ ብረታ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Monopolar Cautery & Bipolar Cautery

Invitation for Bid Monopolar Cautery & Bipolar Cautery Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0782-2016-PUR Object of Procurement: Monopolar Cautery &