Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T644 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ– በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈለጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags Tender No SSS/TO/PPB01/2026 1. The seed supply sector (SSS) Re-invites sealed bids from interested eligible bidders
The Seed Supply Sector (SSS) Re-invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of 100 Kg of Poly Bags & Twisted Yarn.
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 08/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ–ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የቢሮ
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Spare Parts
Government (Sep 21, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/323714d9-9948-4edf-98bf-c048d12f0f6d/open Lot Information Procurement Reference
ችዋችመን ብረታብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ አ.ማ. የገለልተኛ የሕግ አማካሪ ድርጅት ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ
Reporter (Sep 20, 2026) የገለልተኛ የሕግ አማካሪ ድርጅት ቅጥር ጨረታ ማስታወቂያ፤ ችዋችመን ብረታብረት እና ጠቅላላ ንግድ ሥራ አ.ማ. 1-ምድር- ቤት
Farm Africa is Updating its Supplier Database and Invites Eligible and Qualified Suppliers and Service Providers to Submit an Expression of Interest (EOI) for Various Categories of Goods and Services.
Reporter (Sep 20, 2026) Invitation for Expression of Interest (EOI) – Vendor Prequalification and Registration Farm Africa is a specialist
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጥበቃ ሰራተኞች ቆዳ ጫማ፣ የውኃ ቦቴ መኪና ኪራይ እና ውኃ አቅርቦት (በድጋሚ የወጣ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/5/19 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን ለሚሰጣቸው የተለያዩ የሶስተኛ ወገነወ አገልግሎቶች ሥራ ላይ
ዘምዘም ባንክ አ/ማ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘምዘም ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን
Hibret Bank is Inviting Interested Bidders for the Supply and Installation of 202 P4 Outdoor LED Display Screens for its Branches Located Within Addis Ababa and Other Regions.
Reporter (Sep 20, 2026) Hibret Bank Bid No.HB/018/2026 Invitation to Bid Hibret Bank would like to invite interested bidders to
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር
TotalEnergies Marketing Ethiopia S.C. Invites Eligible and Interested Bidders for the Supply of Heavy-Duty Truck Wheel Dolly.
Reporter (Sep 20, 2026) Tender Announcement for the supply of Heavy-Duty Truck Wheel Dolly Tender Ref: T-371/26/GS/PUR TotalEnergies Marketing Ethiopia