Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና

በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጎጃም አሥተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ የውጭ ስሪት ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የጽህፈት መሣሪያ እንዲሁም በወረዳ ስፖርት ምክር ቤት በጀት የስፖርት ትጥቅና የስፖርት ጫማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The African Center for Early Childhood Development (AfC-ECD) Invites Qualified Firms to Submit Expressions of Interest for a Study on Indigenous Child-rearing Practices in Addis Ababa, Dire Dawa, Amhara, Central Ethiopia, Oromia, and Sidama Regions.

አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ኩባንያ የውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) ውሃ ማቆሪያ (Geomembrane Sheet) ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር APF/17/2018 LOCAL አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ሞተር ሣይክል እና ዣንጥላ የቤማልማ እና JSI ሎጎ ያለበት መካከለኛ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቤንች ማጂ ልማት ማህበር ቀጥሎ ያሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የእቃው ዓይነት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ፋንታሁን ገ/ሚካኤል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሀረጓ ቦጋለ መካከል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ብርህ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ ተከሳሽ የትዋለ አይናለም መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Bids for Lot-I (Ready Made Protocol Suit) and Lot-2 (Residence Construction).

Ethiopian Herald (Mar 01, 2026) Invitation to Bid BID NO. NCB/MU-Constn/AWSSSE/010/2018 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 02, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን

The South West Ethiopia Peoples Regional State, Bureau of Pastoral & Lowlands Affairs, Lowlands Livelihood Resilience Project Phase Two (LLRP II) Invites Sealed Bids for the Procurement of Machinery and Equipment for a Model Poultry Village.