Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ  ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2018 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopia Media Authority: Procurement of ቦርሳ

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a50e6f5d-ced5-4071-b638-d7a44f8fceb3/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ተማሪ ማህሌት ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃነ አስታጥቄ መካከል ስላለው

በድጋሚ የወጣ ጨረታ መስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ መስታወቂያ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በወሰነው መሠረት ለመጀመሪያ ጊዜ የካቲት 1/2018 በአዲስ

The Amhara National Regional State Water and Energy Bureau Invites Sealed Bids for the Construction, Supply, and Installation of Electromechanical Works, Pipes, and Fittings for the Arbit Rural Water Supply Construction Project in the Waghemera Zone, Dehana Wereda.

The National ID Program (NIDP) Seeks a Consulting Firm to Conduct Monitoring & Evaluation (M&E) on Indicators and a Satisfaction Survey for Digital ID Services Under the Ethiopia Digital ID for Inclusion and Services Project (P179040).

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በያቤሎ አየር ማረፊያ የውሃ ምንጭ ጥናት፤ ምርመራ፣ ልማት፣ ግንባታና የፓምፒንግ ሙከራ ሥራዎችን በንድፍ እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing Construction and Pumping Test at Yabelo Airport) መንገድ ለማካሄድ ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ የሆኑ የጠቅላላ ውሃ ሥራ ተቋራጮችን (GWWC ) ወይም የውሃ ቁፋሮ ኮንትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Ababa University: Procurement of Sanitary Items

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f28f2a97-6a04-499d-bba2-6becbf62a4e5/open

የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ጃ አገ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት ለአንደኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፡002/2018 የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ጃ አገ/ት/ቤት ለ2016 በጀት አመት ለአንደኛ ዙር

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ግብዓት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል