Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–
ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ
ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wollo University፡ Procurement of Spare Parts
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/785ea6a4-70ab-4246-9f47-d0d92ab4da65/open Lot Information
የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ጌጡ እና በተከሳሽ አቶ ዩሐንስ ጌትነት መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ
የሻሁራ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ማለትም ለመኖሪያና ለድርጅት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) የመሬት ሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዙር 3ኛ/2018 ዓ.ም ጨረታው አይነት /መደበኛ 1. የሻሁራ ከተማ አስተዳደር መሬት
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የዋናዉ ህንጻ የኢንቴሬር ዲዛይን ሥራ ከ3ኛ ፎቅ ግማሹን የማይጨምር ሆኖ ሙሉ ህንጻዉ የኢንቴሬር ዲዛይን ሥራ ሆኖ ደረጃ 3 እና በላይ በህንጻ የማማከርና የዲዛይን ፈቃድ ያላቸዉ እንዲሁም ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት የኢንቴሬር ዲዛይን ማሰራት እና ያገለገሉ ዕቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 29, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1 የዋናዉ ህንጻ የኢንቴሬር ዲዛይን ሥራ ከ3ኛ
National Intelligence and Security Service፡ Procurement of Construction Materials
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2275919-8e28-49b4-ad7f-c22ca91f5129/open Lot Information
Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a6dc821c-8ed7-4f6f-893c-62d2d95de2ae/open Lot Information
Construction Management Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/37f4e8f4-b8ea-421f-95f9-5a06127ca80d/open Lot Information
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Tyres
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5d16d2a-fb19-441d-8271-999494a0aec6/open Lot Information