Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ዞን የጋዝጊብላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጋዝጊብላ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

FDRE Private Organization Employees Social Security Administration: Procurement of Stationery Materials

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/96bb2155-b455-4efe-84f3-e6ca195137f7/open Lot Information

Ethiopian Revenue and Customs Commission Bahir Dar Branch Bureau: Procurement of Exercise Books, 50 Sheets

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5afcee0d-46e0-41be-bd16-7976d1fe3885/open Lot Information

Hibret Bank is Inviting Interested Vendors to Bid for the Supply of PIN Mailers.

Addis Zemen (Aug 18, 2026) INVITATION TO BID Bid No. HB/011/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to

Hibret Bank is Inviting Interested and Eligible Vendors to Bid for the Supply of 20,000 Reams of A4 Size Photocopy and Printing Paper.

Addis Zemen (Aug 18, 2026) Invitation to Bid Bid No HB/014/26 Hibret Bank would like to invite interested & eligible

Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of One Plug-in Hybrid Electric Double Cabin Pickup Vehicle.

2merkato.com (Aug 18, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/18/08/2026-0021 SUPPLY & DELIVERY OF VEHICLE FOR AMREF HEALTH AFRICA IN ETHIOPIA

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመታሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የእቃ አይነቶች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስሪቅ ሸዋ ዞን የመታሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ

የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/201 የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት