Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪና /የጽህፈት መሳሪያ/እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪና /የጽህፈት መሳሪያ/እና
የአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የስፖርት ትጥቅ የስፖርት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የምግብ ዕቃዎች እና የምግብ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (01/2017) ዓ.ም የአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የስፖርት ትጥቅ የስፖርት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ፣
የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የህንፃ መሣሪያ፣ የስፖርት ዕቃ፣ የሙዚቃ መሣሪያ፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም መሣ/ክዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም
ሁካብዕ የኮምፒውተር የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች አቅርቦት ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ POCKET BALANCE እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 13/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ