Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንሎንግ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፤ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
PATH Notice of Extension for Rental Vehicle Service Bid Submission Date
Notice of Extension for Rental Vehicle Service Bid Submission Date Reference Number PR Serial Number- 10042173 Office PATH Ethiopia Invitation
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለምርት አገልግሎት የሚውል ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000
የሚያዚያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 ቅ/አንደኛ እና የመደረጃ ት/ቤት በ2017ዓ.ም የበጀት ዓመት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ ½ ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ ½ ሊትር ውሃ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Census Materials
Invitation to Bid Procurement of Agricultural Census Materials Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዲስ ህይወት አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት በ2016 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሕትመት፣ የቋሚ እቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የተለያዩ ጥገና አገልግሎት እና የተለያዩ መሳሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም የአዲስ ህይወት አጸ/ህጻ/የመ/ደ/ት/ቤት በ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ፤ የደንብ ልብስ ሎት 1
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ኑግ፣ ስንዴ፣ አኩር አተር እና ድፍን ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትና የተለያዩ ተጓዳኝ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካ ቢሮዎች መጠቀሚያ አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re‐52/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካ ቢሮዎች መጠቀሚያ አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ