Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቃ/ቃ/ክ/ከተማ አስተዳደር አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ሕትመት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎችና፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክ እና ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ አስተዳደር አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ዝርዝር ማለትም። የደንብ

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Services of Rural Water Supply System Study and Design, Drilling and Construction Supervision, and Contract Administration for Each of the Assignments Specified

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዢ መለያ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር: SSNT-T496 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር

በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Supplier(s) for the Supply of Processed/Filtered Honey to Service Customers Onboard and Skylight Hotel on a Contractual Basis

The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Suppliers Having Renewed Business License for 2016/2017 E.C, TIN, and VAT Certificates for the Supply of Agriculture Tools for Mega, Oromia Regional State, Dire Wroeda, Borena, Zone)

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ግሪደር ( Caterpillar 140-H)፣ ዳምፕትራክ፣ እስካቫተር Dosan፣ ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ፣ እስካቫተር CAT ወይም Hitachi; ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ ሩሎ ባለ 12 ቶን Cat ወይም Liugong በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ዝጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ እቃ፣ የመኪና እቃ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ዝጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት