Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 12/2017 አዲስ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በባቄሎ ቀበሌ አካባቢ ጣን አምባ ደን ቦታ ላይ በምርት ዘመኑ የሚመረት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: ባውዛ ትልቁ ባትሪ ኦርጂናል
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተማሪዎች አልሚ ምግብ ዱቄት /ፋፋ/ ግዥ ለመፈፀምና ለማጓጓዝ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት በክልል ስር ለሚገኙ ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
AFENET Would Like to Invite a Certified and Authorized Audit Firm by the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE)For the Fiscal Year 01 October 2023 to 30 September 2024
Invitation to bid for External Auditing Service The African Field Epidemiology Network (AFENET) is a non-profit networking and service alliance
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘቢባ ነስረዲን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሸሄቦ ቡሴር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Automatic Titer in Amharic and in English
Invitation for Bid Automatic Titer in Amharic and in English Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0013-2017-PUR Object of Procurement: Automatic
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን