Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባለበት በሸገር ከተማ ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ዳለቲ ወረዳ ቀበሌ 06 ያለውን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የክ/ከተማ ግብር /ታክስ ከፋይ የሆኑት ወ/ሮ Shenghua Xu የሚፈለግባቸውን

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር ብሎ/003/2017 የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን

የደቡብ ኦሞ ሰብል አብቃይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩንየን በደቡብ ኦሞ ዞን እና በአሪ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ /NPS. NBSB እና UREA በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኦሞ ሰብል አብቃይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩንየን በደቡብ ኦሞ ዞን እና በአሪ ዞን በሚገኙ ወረዳዎች

በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል የተለያዩ የቢሮ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ግብዓቶች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል የተለያዩ የቢሮ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ግብዓቶች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር ሲሆን ከህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ያለውን የማኅበሩን የሂሳብ ሥራ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

አስቸኳይ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አዋጅ 113/2011 በኤጀንሲው ቁጥር 2913 የተመዘገበ የሙያ ማኅበር

በትምህርትና በስልጠና ዋና መምሪያ የወታደራዊ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍሉ አገልግሎት የሚሰጡ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የቤቶች ቀላል ጥገና ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር ወ/መ/ኮ/ግ/ጨ/002/2017 በትምህርትና በስልጠና ዋና መምሪያ የወታደራዊ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለክፍሉ አገልግሎት የሚሰጡ የፅህፈት ዕቃዎች፣

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 109 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ቁሳቁሶቹም፡-

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ እና ተያያዥ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዢው መለያ ቁጥር፡- AACAHB PPAD-NCB-Recurrent & Other-Budget- 002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች

The Agricultural Transformation Institute (ATI) Now Invites Sealed Bids from Qualified and Eligible Bidders for the Procurement of Agricultural Business Start-Up, Seeds, and Inputs Supplies for Youth in 4 Region (Sidama, South Ethiopia, Central Ethiopia, and Southwest Ethiopia)