Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ
ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/024/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ
Ethiopian Airlines Group Invites Bids for the Supply of Pasta and Macaroni for Inflight Catering, Skylight Hotel, and Employee Cafeteria.
Ethiopian Herald (Mar 19, 2026) Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T607 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid
Dashen Brewery Share Company Invites Bids for the Employee Clinic Upgrade Construction Work at Debre Berhan Plant.
Reporter (Mar 18, 2026) INVITATION TO BID Tender No. DBSC/NCB/03C/2026 The Dashen Brewery Share Company invites interested and eligible bidders
SOS Sahel Ethiopia Seeks Bids for the Supply of 500 Young Female and Male Sheep and Goats for Breeding as an Asset Building Support in Horo Guduru Wollega Zone and Kelam Wollega Zone.
Reporter (Mar 18, 2026) BID ANNOUNCEMENT Bid Reference number SOS-NCB-G-11954-2026 SOS Sahel Ethiopia jointly with SEED are implementing a project
Oromia Pipe Factory PLC Invites Sealed Bids for the Supply of 500,000 KG of HDPE PE100 Black Raw Material.
Ethiopian Herald (Mar 19, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) TENDER REFERANCE NUMBER: OPF/NCB/2026/18/004 Oromia Pipe Factory PLC (OPF)
ሲዳማ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90
Fred Hollows Foundation Ethiopia Would Like to Notify Amendment on Bid Submission Date
Reporter (Mar 18, 2026) Bid Closing date Correction The Fred hollows foundation Ethiopia has published a bid document for Invites
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመታዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት የጭነት መኪና/ ትራንስፖርት አገልግሎት በአገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመታዊ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት ከፌዴራል ሮድ ፈንድ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በሚጢቆሎ ቀበሌ፤ ሜጃ ቀበሌ፤ ሸዋበር ቀበሌ፤ ቦርቸሌ ቀበሌ፤ ቀዲዳ ቀበሌ፤ አንቻሮ መስመር እና አየር ማረፊያ ቀበሌ ለሚያሠራው ነባር መንገድ ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሩ በተገኘ የበጀት ምንጭ(ድጋፍ) ለሚያከናውነው በሁሉም ክፍለ ከተሞች ውስጥ የመንገድ ግንባታ እና ከፈታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት አመት