Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ ተረፈ ምርቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሕሊና ገንቢ ምግቦች ኃላ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተረፈ ምርቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት

ኦኬ ቦትሊንግ ኤንድ ቢቨሬጅ አ.ማ በውሃ ፋብሪው መጋዘን የሚገኙ በአገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ እና በመጠኑ ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (ቁጥር ኦኬ/001/2017) ኦኬ ቦትሊንግ ኤንድ ቢቨሬጅ አ.ማ በውሃ ፋብሪው መጋዘን የሚገኙ በአገልግሎት ላይ ያልዋሉ አዳዲስ እና በመጠኑ

Cordaid Ethiopia Would Like to Prequalify Vendors to Provide Products and Services and Invite Interested Applicants to Submit an Express of Interest

CALL FOR PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS OF GOODS AND SERVICES FOR THE YEAR 2025/2027 Reference Number: #8/2024 1. Background CORDAID is

Tigray Water and Energy Bureau Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for Procurement of Deep Well Drilling at Samre Wereda Finarwa Tabia Nebar Hadnet

Invitation for Bids  [IFB] Small Works (One-Envelope Bidding process) IFB Number: ET-TIGRAY-BOW&E/AfDB/NCB/W-8/2024 Employer: Tigray Water and Energy Bureau. Project: Multi-Sectorial

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for Procurement of Different Materials

CALL FOR NATIONAL TENDER Open Tender NO.DBOT02124/25 1. Dashen Bank invites all eligible and interested bidders for procurement of the

The SERS Water, Mines & Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for the Supply of Spare  parts for Six Selected Centers that Will Serve All the WASH Woredas in the Region for the Post-construction Activity

The Cordaid Invite to Eligible Bidders for the Supply of Hardtop Cars

Tender for the SUPPLY LOTI off-road (4X4-4WD) Hardtop cars, 00KM LOT II off-road (4X4-4WD) Hardtop cars, USED Tender no 7/2024

Garden Dairy Needs to Recruit Qualified Consultant to Develop Organizational Manuals Particularly, HR Manual, Financial and Logistics & Procurement Manual and Organize Training for Staffs

CALL FOR CONSULTANCY SERVICE FOR THE DEVELOPMENT OF ORGANIZATIONAL WORKING MANUALS Garden Dairy is a small enterprise that was established

Tigray Water & Energy Bureau Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for Procurement of Jwamare Deep Well Drilling at Central Zone Site Jwamare

 Invitation for Bids [IFB] Small Works (One-Envelope Bidding Process) IFB Number: ET-TIGRAY-BoW & E/AfDB/NCB/ES-20/2024 Employer: Tigray Water and Energy Bureau