Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም ለወረዳው መቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ጥቅል፣ ሰለክት ማተሪያል፣ ለ150 ሰዓት መንገድ ከፈታና ሰለክት ማተሪያል ለመደልደል የሚሆን ማሽን ለመከራየት ግዥ ለመፈጸም ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ለመከራየት ይፈልጋል
የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ መስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 1 ቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም ለወረዳው መቤቶች አገልግሎት የሚውል 1. የጽሕፈት
Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Blind Equipment
Invitation for Bid Procurement of Blind Equipment Lot Information Procurement Reference Number: WDU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Blind Equipment
CISP (International Committee for the Development of Peoples) Invites to Eligible Bidders to the Procurement of Audited for the Period 1st January 2024 to 31st December 2024
Tender Announcement for an External Auditor Call for the Audit of CISP Ethiopia Books of Accounts: Bid Number: 001/2024 INSTRUCTION
የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት በባለስልጣኑ ለሚገኙ የቁጥጥር ሠራተኞች ተገዝተው አገልግሎት እየሠጡ የሚገኙትን 97/ዘጠና ሰባት/ የሞተር ሳይክሎች የጥገና አገልግሎት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/10/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት በባለስልጣኑ ለሚገኙ የቁጥጥር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጌትነት ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አሰለፈች ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner for Heavy Duty Printer
Invitation for Bid Toner for Heavy Duty Printer Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0212-2017-PUR Object of Procurement: Toner for Heavy
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የግብርና እቃዎች፣ የግብርና ግብዓት/ፖለቲን ባግ/፣ የመኪና ጥገና /የቢሮ መኪና/ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ
The Oromia Lowlands Livelihood Resilience Project Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement Of a Tractor, Balar, and Moyer, Civil Work For Construction & Civil Work For Construction Of a Feed Store
SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS/WORKS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: ETHIOPIA Name of Project: LOWLANDS LIVELIHOOD RESILIENCE PROJECT Contract
የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን 1ኛ አንደኛ ደረጃ የባለሞያ የስፖርት ትጥቅ 2ኛ ሁለተኛ