Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ ሥራዎች በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ላይ የአቅመ ደካማ ዜጎች የቤት እድሳትና ግንባታ
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የህትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የተሸከርካሪ የኪራይ አገልግሎት፣ የመድሀኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ/አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር 01/2017 በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ሎት 1-
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት የአውቶቡስ ባትሪ፣ የአውቶቡስ ጎማ፣ የአውቶቡስ ጎማ መጠገኛ ቲፕ ቶፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከኣድ/ግጨ/ጎባቲ/003/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሃገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Ministry of Agriculture Notifies the Bid Extension Date for the Procurement of Supply and Installation of Liquid Nitrogen Plant
Bid Extension Notice For the Supply and Installation of the Liquid Nitrogen Plant, Reference No.: ET-M0A-394161-GO-RFB The Ministry of Agriculture
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማና መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ ሞተር ብስክሌት ጎማና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፤ ሎት 1 የጽህፈት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ገነት አብርሀ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ይርጋለም አብርሀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ፣ Surrounding Sound System፣ የፊልም ማሳያ Screen፣ LED-Screen ፣ Floor Stand with Smart TV እና Lap Top በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1 DP-4K Projector /ፊልም ማሳያ/ ሎት 2, Surrounding Sound System ሎት 3 የፊልም ማሳያ Screen ሎት 4.