Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015

የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪና /የጽህፈት መሳሪያ/እና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪና /የጽህፈት መሳሪያ/እና

የአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የስፖርት ትጥቅ የስፖርት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የምግብ ዕቃዎች እና የምግብ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ (01/2017) ዓ.ም የአራት ኪሎ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ የስፖርት ትጥቅ የስፖርት መሳሪያዎች የደንብ ልብስ፣

የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ የህንፃ መሣሪያ፣ የስፖርት ዕቃ፣ የሙዚቃ መሣሪያ፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ እና ለደሴ ትም መሣ/ክዘ/ስርጭት ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያ፣ ሎት 2

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የእቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም

ሁካብዕ የኮምፒውተር የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች አቅርቦት ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ POCKET BALANCE እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 13/2017 እና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ቁጥር 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱን ንብረቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ