Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ Mechanical & Electrical Machinery Spare Parts,የቢሮ መጋረጃ እና የላብራቶሪ መገልገያ ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ.የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ፡– LOT: 1 Mechanical &
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሊያሰራ ላቀደው የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሊያሰራ ላቀደው የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ልዩ ልዩ የአገልግሎት ግዢዎች ፤ ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን እና የመኪና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ
በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፈርኒቸር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-OEU/ADB-001/2017 በኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት የአምቦ ዲስትሪክት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮችን ግዥ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የየካቲት 23 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ
Godina Wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar Guutee Bara Baajataa 2017 Tti Sekteroota Magaalicha Keessatti Argamaniif Meeshaalee Dhumataa, Meeshaalee Barreeffamaa,Meeshaalee Elektirooniksii, Farniicheroota Adda Addaa Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa, Gommaa Doqdoqqee Fi Kalamadaaraa Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaa Dhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.
Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina wallaggaa Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Angar guutee bara baajataa 2017 tti Sekteroota Magaalicha keessatti argamaniif
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የቆዳ ቦርሳዎችን (Leather Bags) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8_9 ቀን 2017 ዓ.ም.