Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ጥሬ ስንዴ የማስፈጨት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውል ማሰር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር የኮ/አ/ወ/ ዕዝ ግ.ጨ 02/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Marker and Scotch

Invitation for Bid Purchase Requisition of Marker and Scotch Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0122-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፋስት ሙቪንግ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ኢንሥኮ ማእከል ግዥ/ብግጨ 02/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት እየሰጡ ለሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ፋስት

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning of IP CCTV Cameras and Integration Into Existing CCTV Infrastructure at the New CCTV Situation

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Boiler & Stove

Invitation for Bid Boiler & Stove Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0131-2017-PUR Object of Procurement: Boiler & Stove Description: Boiler

በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት የተለያዩ የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት የተለያዩ የደንብ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ሰመርስብል ሻፍት ጥገና አገልግሎት ግዥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ሰመርስብል ሻፍት ጥገና አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: ሰመርስብል ሻፍት ጥገና

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation for Bid Hotel Service [Bed and Dinner- FOR 16 PARTICIPANTS FOR 3 DAYS] Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0039-2017-PUR

Southwest Ethiopia Agricultural Research Institute Looks for Procurement of Barn Construction at Bonga ARC (100 Calves) Civil Work in Southwest Ethiopia People’s Regional Government

INVITATION FOR BIDS (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Food System Resilience