Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኮማማኢ/ሰቼማ/002/2017 በኢፌዲሪ ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችን እና
Ministry of Labor and Skills Invites Eligible Bidders for the Procurement of Floor Standing Display
Invitation to Bid Floor Standing Display Procurement Reference No: MoLS-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.አ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 እስከ ዲሴንበር 31 ቀን 2024 ድረስ ያለውን ሂሳብና ንብረት የኦዲት ምርመራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ኒው ሆፕ ሁለገብ የማኅበረሰብ ልማት ማኅበር አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበር እ.አ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders to Supply, Install, and Commission Pumps and Related for Peace Keeping Senior Management Building Project (Sendafa) Under National Competitive Bidding -NCB)
INVITATION FOR BIDIFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/33/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply installation
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ለMaster Well Data Inventory & Ground Database Management System Laptop Computer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለMaster Well Data Inventory & Ground Database Management System Laptop Computer ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር በው.ኢ.ዘ
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply, Install, and Commissioning Of Modular TYPE Un Interrupter Power Supply (UPS) for Peace Keeping Senior Management Building Project (Sendafa) Under the National Competitive Bidding -NCB)
INVITATION FOR BIDIFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/30/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Supply,
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ገ/እየሱስ ደስታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንድዬ ተሰማ (2 ሰዎች ) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ ሶተሌ እና ለተበጠረ ዘር መስፊያ ክሮች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ / ግጨ/ልዩ-4/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምሥራቅ ባሌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የጽሕፈትና ህትመት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ለቢሮ ጥገና የሚውሉ ዕቃዎች፣ የቢሮ ምንጣፎች፣ ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምሥራቅ ባሌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን