Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር
በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች የአይ.ሲ.ቲ.፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይ..ኤም.ድ፣ የቢ.ኢ.አይ፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሴሲንግ እና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይ..ኤም.ድ፣
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ እና የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ እና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ፣ ቋሚ አላቂ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የመኪና ቅባቶች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎችና የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር CC-MOBO/NCB/02/2017/2024 የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የፅዳት ዕቃዎች ሎት
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን ብልሽት በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል የተሽከርካሪ ብልሽት መመርመሪያ መሳሪያ Diagnostic Scan Tools Type 01/ እና /Diagnostic Scan Tools Type 02/ በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ብልሽት መመርመሪያ መሳሪያ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/006/2017 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pediatric Bed
Invitation to Bid Procurement of Pediatric Bed Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና POCKET BALANCE በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 10/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ