Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት

የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል

RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the

Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር አካባቢ ለሚገኙ ግቢዎች የሶስተኛ ወገን የጥበቃ አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት ለሚገኘው ዋናው መ/ቤት፣ ሜክሲኮ እና ለገሃር

The Office of Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union L.L. Invites a Competitive Firm for the Consultation of Project Identification and Detailed Feasibility Study Service for a Project Located at Dire Dewa City Depending on the Terms of Reference Developed by the Principal

ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የመድሐኒቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid መድሐኒቶች (Drug) Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 107000000

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጽህፈት መሳሪያ ዕቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ/ጨ/-01/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት

በአ/አ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት የአላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የቢሮ እድሳት አገልግሎት፣ የኮምፒውተር እና ፕሪንተር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአ/አ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት የሚከተሉትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የአላቂ የጽህፈት መሳሪያ

በደ ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸር እቃዎችን፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 በደ ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዝዋታ ወረዳ መስሪያ ቤቶች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 338 አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ከወልቂጤ ወደ ዋና ግቢ እና ከዋና ግቢ ወልቂጤ እንዲሁም ከእምድብር

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ Hand Held Ink Jet Printer Machine ብዛት በSet 01 በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር APE/05/2017/Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ Hand Held ink Jet Printer Machine ብዛት በSet 01 በብሔራዊ

The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region