Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid LOT405 Purchase Requisition Of ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ድጋሚ የወጣ (2nd time) ፡፡
ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ፍራሽ እና ትራስ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስም ለሚያሰራው የኮሪደር የጠጠር መንገድ ስራ ጥራቱን የጠበቀ ጋራጋንቲ እራሱ አምርቶ በሜትር ኪውብይክ በማቅረብ ከቦታው ድረስ ደፍቶና በትኖ የመጠቅጠቅ ስራ የሚሰራ፤ ቦታውም ከሃይስኩል ት/ቤት እስከ ሳቅደብር መገንጠያ ከአስፓልቱ ዳር ለዳር ለሚሰራው የኮሪደር ልማት ስራ ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስም
የቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 16, 2026) ለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሸክርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር አልማ የክልሉን ህዝብና ልማት
በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና ከጉብሪት- ፈረስ ወጋ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት
በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት
የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
አማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና
የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግንባታ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ