Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Description: በድጋሚ የወጣ የሻይ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Open Re-Bids Bid No, ORDA/Re-bid/NCB/PG/16/2024 Fund source EU-SELAM II, ILRB-CBM, FGE, and other programs. 1. The ORDA Ethiopia plans to purchase solar lanterns with accessories. 2. The ORDA

The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Solar Lanterns with Accessories

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement DRILLING MACHINE

Invitation to National Competitive Bid/NCB/ Country:- The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization:-Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of DRILLING

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት አመት የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ የቋሚ አላቂ እቃዎቸ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ባለሙያዎች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የመኪና እስፔር ፖርቶች እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ብረታ ብረቶችና የቢሮ ዕቃዎች

The Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (EABC), Delegated by Other Domestic Fertilizer Importers, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of 1,273,358 METRIC TON DAP (Di Ammonium Phosphate) Soil Fertilizer

በን/ስ/ላ/ክ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳትና ሌሎች ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳትና የስፖርት መምህራን ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /furnitures/፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 የመጀመሪያ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሎት1፡ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ በሎት2፡ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በሎት3

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service to Hire a Content Curator Firm for the Digital Learning Platform

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute IFB Title:- Hiring

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጆን ደር ኮምባይነር እና ጆን ደር ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች

Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Audit Firms

Invitation to Interested and Qualified Audit firms Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) is a local civic society