Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0178-2016-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ Description: በድጋሚ የወጣ የሻይ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የሻይ ቅጠል መፊጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Open Re-Bids Bid No, ORDA/Re-bid/NCB/PG/16/2024 Fund source EU-SELAM II, ILRB-CBM, FGE, and other programs. 1. The ORDA Ethiopia plans to purchase solar lanterns with accessories. 2. The ORDA

The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Solar Lanterns with Accessories

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግልጽየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ

የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ 2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የህክምና እቃዎች፣ መድሃኒት፣ የጭነት መኪና መድሃኒት ለመጫን፣ የኦክስጂን ስሊንደርና የሆስፒታል እቃዎች ጭኖ ማስገባት፣ ኦክስጂን ስሊንደር ለሆስፒታሉ ሞልቶ የሚያስገባ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስራት ይፈልጋል

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመኪና ዕቃ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0086-2017-PUR Object of Procurement: የመኪና ዕቃ Description: ማስተር ሲሊንደር የፍርሲዮን

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ውስጥ በወራቤ ከተማ ለሚካሄደው ስልጠና ለሰልጣኞች የሚሆን የምግብ አገልግሎት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ውስጥ በወራቤ ከተማ ለሚካሄደው ስልጠና ለሰልጣኞች የሚሆን የምግብ አገልግሎት በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ እንዲቀርብለት ይፈልጋል፡፡

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of የዳዎ መኪና ዕቃ መሸፈኛ ሸራ (ፖለሽት 9ሜ.Ⅹ11ሜ.) 1ኛ ደረጃ ተሰፍቶ የተዘጋጀ ኮሪያ ( ለሁለተኛ

የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር-1 ቅርንጫፍ ለ28 ሰራተኞች መቀመጫ ወንበር ያለው ሰርቪስ ሚዲ ባስ(ኮስትር) ተሽከርካሪ ከህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ለሰራተኞች ሰርቪስ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ኢመ አ አ አ/አበባ ቁጥር-1ቅርንጫፍ / 11/2017 የመድሐኒት አቅርቦት አገልግሎት አዲስ አበባ ቁጥር-1 ቅርንጫፍ ለ28 ሰራተኞች መቀመጫ

Ministry of Education Invites Eligible Bidders to the Upgrade of Existing Database Software

 REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST CONSULTING SERVICES Country: Ethiopia Organization:- MINISTRY OF EDUCATION Name of Project:-GEQIP-E FIRMS SELECTION Assignment Title:-

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Clothes, Sport Material and D/t Textile

Invitation to Bid Clothes, Sport Material and d/t Textile Procurement CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0070-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ያገለገለ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡