Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የመኪና ጎማ፣ ጌጣጌጥ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የዲጅታል ሳይኔጅ/Digital Signage/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EU-PPM/14/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የዲጅታል ሳይኔጅ/ Digital

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ የእርሻ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery Manufacturing Industry Invites Bids for the Drilling, Construction, and Pumping Test of One Deep Water Well (350m+ 25%) at Their Adama Facility.

Addis Zemen (Mar 29, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. AAMMI/NCB/005/2026 Ethio-engineering Group Adama Agricultural Machinery

የቤቱ ስፋት 69.53 ካ/ሜ የሆነ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ተባረክ ዮናስ ገ/መስቀል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ገ/መስቀል ዳኜ መካከል ስላለው

የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት G+0 የህንጻ የግንባታ ሥራ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መ/በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት በደብዳቤ ትዕዛዝ ቁጥር ደ/ከ/ማ/ጽ/ቤት/0317/2018ዓ.ም በቀን 20/05/2018

የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና የቧንቧና ኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም 1. ቋሚ