Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን ፈጭቶ ወደ ፓውደር እና ግራኑዋል ፎርም ለማስቀየር የአገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን ፈጭቶ ወደ ፓውደር እና ግራኑዋል ፎርም ለማስቀየር የአገልግሎት ግዥ

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for CLEANING AND GARDENING SERVICE

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on

Kalpataru Projects International Limited (KPIL) Invites Contractors Working in Road Construction to Submit Expressions of Interest for Carrying Out the Balance Works Comprising of Earthworks & Drainworks of Nekempte-Bure Road Project, Lot-2- Andhode – Agamsa Section from Km 86 to Km 173

The Entrepreneurship Development Institute (EDI) to Invite Eligible bidders for the Procurement of a Consultancy Firm for Project Monitoring and Verification

TERMS OF REFERENCE(TOR) FOR HIRING A CONSULTANT FIRM ON MONITORING AND VERIFICATION GENERAL INFORMATION Work Description: For Education and Skill

Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Procurement of Disinfection Chemicals & Locomotive Break Sand with the Open Tendering Procedures

የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 1 ሜትር በ 1 ሜትር የሆነ የፊት ለፊት ካውንተር እና የመረጃ ዴስክ ካውንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አሽተሽፍቁባ/ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት/2017/001 የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 1 ሜትር በ

በሀዲያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አጠቃላይ መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል ዓመታዊ የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሀዲያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አጠቃላይ መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል ዓመታዊ የጽ/መሳሪያና ሌሎች

የኢትዮጵያ ፖስታ የቴሌቪዥን ማስታወቂያ እና የዲጂታል እስክሪን ማስታወቂያ ሥራ፣ የማስታወቂያ ኤጀንሲ ቅጥር፣ Printing, Signage, Promotional Materials፣ ካኪ ፕላስተር፣ የመልዕክት መያዥ ማዳበሪያ፣ የተለያዩ ቁጥር ያላቸው የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች፣ የተለያዩ ቁጥር ያላቸው የተሽከርካሪ ጐማዎች እና ቀይ ታግ፣ ቢጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 6/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የተለያዩ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነቶችን በሙያ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/002/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች