Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/06/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 16 ቶን Knuckle Type እና 25 ቶን Telescopic Type Lifting Capacity ትራክ ማውንትድ ክሬን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ተስፋ ድርጅት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሊሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣ በኦሮሚያ፣

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-01/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ ንብረቶች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supplies

Invitation to Bid Procurement of Food Supplies Procurement Reference No: FTVETI-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Various Car Battery

Invitation to Bid Procurement of Various Car Battery Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እድሳት የአገልግሎት /ግዥ/ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: የእሳት ማጥፊያ

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የሀይል ግብአት የሀገር ውስጥ ከሰል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ በማምረት አቅሙ አንደኛ የሆነውን እና በቀን አስር ሺ ቶን ከሊንከር

አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ. 5L ሚኒባሶችች፣ ብዛት 6፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ/ማ 5L ሚኒባሶችች ፣ብዛት 6 ፣ ሞተር ብስክሌት ብዛት 3 በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OR‐UEAP/NCB/01/2017 በኢ/ኤ/አገልግሎት ኦሮሚያ ሪጅን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ቢሮ ለቢሮ መገልገያ የሚያገለግሉ የተለያዩ የስቴሽነሪ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች