Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዘነበወርቅ አሸኔ እና የፍ/ባለዕዳ አበራ ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 185975 በ6/2/2016
የቦታ ስፋት 455 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/047/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. 500 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bule Hora University: Procurement of Vehicle
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8fec45e8-23af-419a-b332-f06bc1476efc/open
Bule Hora University: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bfbdb31e-75e8-477a-b267-4368a6d9c50a/open
የቦታ ስፋት 305 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ጠጅነሽ ሰይፉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አብርሃም አባተ መካከል ስላለው አፈጻጸም ጉዳይ
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር: የአርዳይታ የግ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ የመኪና ጎማ፣ ባትሪና አላቂ የጋራዥ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f6688576-d104-4ba4-87c9-35d49cd02b84/open
ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመቶች፣ አላቂ የትምሀርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የመጀመሪያ ዘር በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየስርጢ ቅድመ አንደኛ/የመጀ/ደ/ት/ቤት ስ‐/ቁጥር001/2019 ስርጢ ቅድመ አንደኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በም/ሸዋ ዞን የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ሙሉ በጀት በወረዳ ደረጃ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በም/ሸዋ ዞን የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ሙሉ በጀት በወረዳ ደረጃ ለሚገኙት የመንግስት
የካ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የካ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር አገልግሎት ግዥ
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የጽ/ቤት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
የአዳማ ከተማ አትሌቲክስ ክለብ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓ.ም የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ አትሌቲክስ ክለብ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓ.ም የምግብ አገልግሎት የሚሰጡ ህጋዊ ተጫራቾች