Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ
ራሚስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም የምግብ ግብአቶችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/20256/27/02 ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኛች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ጃኬት ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንበረቶችን በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority Invites Bids for the Construction of Culverts Across Four Lots in Different Woredas.
Ethiopian Herald (Mar 24, 2026) NOTICE OF Invitation For Bid Procurement Reference Number Grra/Ncb/001/2018 The Gambella People’s National Regional State
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ሥራዎች ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 01,02,07,08
በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የቪዲዮ ካሜራዎች ከነ አክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የገልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች እና ቀላል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች (Auxillary Equipments) መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ
አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ. አዲስ እና ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ጠርሙስና ብርጭቆ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አዲስ እና ያገለገሉ ዕቃዎች
Ethiopian Electric Utility (EEU) Jimma Region Invites Sealed Bids for Service Centers Office, Toilet Maintenance, and Site & Fence Construction Works in Jimma City.
Addis Zemen (Mar 24, 2026) TENDE NOTICE Reference Number: EEU/SC&PGS/NCB-006/2018 EC Lot-1 Date:- Tuesday, March 24,2026 GC Office SC&PGS NO-06
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት ቢሮ ግንባታ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል እና የቢሮ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የትምህርት ጽ/ቤት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና በጎ አገልግሎት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የስፖርት ቁሳቁስ ግዥ፣ የፈርኒቸር ግዥ፣ ማጣቀሻ መፅሀፍት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ወጣቶችና በጎ አገልግሎት ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት በክልላችን
የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ገረጋንቲ ድንጋይ እና ቦልድ ድንጋይ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ005/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ