Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሞተር ሳይክል፣ ሎት 2. በአካባቢ ማቴሪያል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 8 Procurement of ዘይት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information  Object

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Sidama Bank Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Purchase of Attestation Service for Existing Bankers Realm (BR.NET)Core Banking System, Supply, Installation, Configuration, Testing, and Commissioning of Microsoft Exchange Server Messaging Platform and Related Licenses, Supply, Installation, Configuration, Integration & Testing of Mobile & Internet Banking Solutions

የግልፅና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 25/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የተለያዩ የሠራተኛ እና የሕሙማን አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የተለያዩ የሠራተኛ እና የሕሙማን አልባሳት (2017 ዓ.ም) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0038-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction

Invitation for Bid Construction Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0147-2017-PUR Object of Procurement: Construction Description: Construction Award Type: Lot based Procurement

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ : ቦርድ :ስልንደር) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ፣ ቦርድ፣ ሲልንደር) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0148-2017-PUR Object of Procurement: ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ፣

The HGW Zone Roads & Logistics Office Now Invites Eligible Bidders. to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of the Bridge Projects

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ Laptop Computer Core I7፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር 004/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነክ በግልጽ እና ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር CC/SB0/02/2017/2024 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የህትመት አቅርቦት ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያ አቅርቦት፣ የጽዳት ዕቃዎች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ ያልተዘጋጀ ጣቃ ጨርቅ ወይም ብትን ጨርቅ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን